Login
Choose your language
English
አማርኛ
የስልጠና ዳታን ይመለከታል
ከዚህ በፊት የፕሮጀክቱን ስልጠና የወሰዱ ነገር ግን ዳታዉ ወደ ዋናዉ ቋት ባለመሄዱ ምክንያት ሊገኙ አልቻሉም፡፡ ነገር ግን ዛሬ 07/10/2010 ዓ.ም ሬፕሊኬት ያደረኳቸዉ በመሆኑ እንደገና መግባታቸዉን እንድታይልኝ ህን ማስታወሻ ልኬልሀለዉ፡፡ ከሠላምታ ጋር ሙሉቀን ተስፋዬ
Date
2018-10-12
Back to List